DAMKC Church

Login

About Debub Addis Ababa Meserete Kirstos Church

Learn more about our mission.

የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

#ራዕይ

👉 በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የክርስቶስን ወንጌል እየሰበከች የእግዚአብሔርን መንግሥት የምታስፋፋ ሚስዮናዊት ቤተክርስቲያን መሆን ነው፡፡

#ተልዕኮ

👉 ለሰዎች ሁሉ ወንጌል በማድረስ ያመኑትን በማስተማር የክርስቶስ ደቀ-መዝሙር እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡

#ዓላማዎች

  • 📌 ወንጌልን ማሰራጨት
  • 📌 ያመኑትን ደቀመዛሙርት ማድረግ
  • 📌 አገልጋዮችን ማፍራትና ማብቃት
  • 📌 ሰላምን መገንባት
  • 📌 ሁለንተናዊ አገልግሎት መስጠት

#እሴቶች

  • 📢 ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ ሕይወትና አገልግሎት
  • 📢 እርስ በርስ መዋደድ
  • 📢 ሎሌነት
  • 📢 ሁለንተናዊ ሰላም
  • 📢 ባለአደራነት
  • 📢 ተሳታፊነትና አሳታፊነት

መረጃዎቻችንን ከዚህ በታች በተቀመጡት አማራጮች ይከታተሉ 👇